Video

CRIMNAL LAW PART 2 By Assi Pro Yohannes Takle || የወንጀል ህግ ክፍል – 2 በረዳት ፕሮፌሰር ዮሐንስ ታከለ

En

CRIMNAL LAW PART 2 By Assi Pro Yohannes Takle || የወንጀል ህግ ክፍል – 2 በረዳት ፕሮፌሰር ዮሐንስ ታከለ


#CRIMNAL #LAW #PART #Assi #Pro #Yohannes #Takle #የወንጀል #ህግ #ክፍል #በረዳት #ፕሮፌሰር #ዮሐንስ #ታከለ

ሰላም ሰላም ውድ የሎው ስኩል ሶሳይቲ የዩቱብ ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ በቻናላችን በምንለቃቸው ቲቶሪያሎች እየተማራችሁበት እንደሆነ በውስጥ መስመራችን እንዲሁም በኮሜንት ታባችን ላይ አድርሳችሁናል፡፡ እናመሰግናለን ፡፡ በቀጣይ ወደ እናንተ እንዲደርሱ የምትፈልጓቸውን የትምህርት አይነቶች ብትጠቁሙን ጥቆማውን ተቀብለን ወደናንተ እናደርሳለን፡፡
እነዚህ ትምህርቶች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲ በመማር ላይ ለሚገኙ ተማሪወች በይበልጥ ደግሞ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች እገዛ እንደሚያደርጉ እናምናለን፡፡ በመሆኑም እናንተ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሸር፤ሰብስክራይብ እንዲሁም ላይክ በማድረግ እድሉል ላላገኙ ተማሪዎች እንዲማሩበት ብትጠቁሟቸው ደስታችን የላቀ ነው፡፡
Hello Hello our YouTube Channel Family, you have been posting on our inline and comment tab that you are learning about the tutorials we are releasing on our channel. Thank you. If you would like to know more about the subjects you would like to have in the future, we will accept the offer and pass it on to you.
We believe that these courses will be helpful to students studying at various universities, and especially to students taking exit exams. So, dear family of our channel, we would be very happy if you could suggest to students who have not had the opportunity to do so by subscribing, Sharing and liking our You Tube channel.
criminal law , CRIMNAL LAW PART 2 By Assi Pro Yohannes Takle || የወንጀል ህግ ክፍል – 2 በረዳት ፕሮፌሰር ዮሐንስ ታከለ, criminal part 2,uploads from law school society tube,law tutorials,yohannes takele,what is law,business law,Ethiopian law download,law of Contract,lawyers,exit exam,short notes on law,exiy exam short notes

13 thoughts on “CRIMNAL LAW PART 2 By Assi Pro Yohannes Takle || የወንጀል ህግ ክፍል – 2 በረዳት ፕሮፌሰር ዮሐንስ ታከለ”

  1. ምርጥና አስተማሪ አቀራረብ ነዉ❤❤…#ልክ እንደ part 1 ትንታነዉ ከጹሑፍ ጋር ብሆን የበለጠ ሸጋ ነዉ❤❤❤

  2. ህጉ ገብቶት፣ ተረድቶት፣ አውቆት፣ በግልጽ አቅሎ ህጉን እድትወደው አድርጎ የሚያስተምር ለእኔ ብቸኛውና እውነተኛው መምህር ነው፡፡

  3. Thank You.እንደ ኖት በፅሁፍ እየታየ ቢሆን ለኮንሰንትሬሽን ጥሩ ነበር ።

  4. ሀሪፍ ነው በጣም ግን እየተከፋፈለ ከ 40 ደቂቃ ባልበለጠ ሆኖ ቢቀርብ

  5. Thanks so much but please send other exit exam courses like succession , international human right law , international public law, constitutional law , law of conflict , law of evidence.

  6. betam tiru new berta ena hulunm course bitadarsna more be vedio bihon arf new abizagnaw seq silemayawkew be fece book yemasawek sira bitsera

  7. አረ ፧ናታችሁ ሌሎችንም ሁሉኑም የexit ኮርሶች የዚህ ሌክቸር ድምፅ ልቃቅልን በናታችሁ ፈተናዉ እየደረሰ ነዉ በኾቪድ ምክንያት ምን አልተማርንም

  8. ስለምትሰጠን እውቀት እጅግ በጣም እናመሠግናለን ። ❤❤❤ እባክህ ለጀማሪ የህግ ባለሞያ ይጠቅማሉ የምትላቸውን የህግ ማብራሪያዎች በpdf ካለህ በቴሌግራም ወይ በኢሜይል ብትልክልኝ ።

Comments are closed.