#ይቅርታ #ጠይቀናል.
In today’s video:
Special thanks:
Event by:
Hall 👉 @tesfuhotel
📍Ayat square to the right 100meter on the way to 72 road
📞 092 732 5976
Catering 👉 @ktfoodscatering
📍Jemo, Summit & Ayat 24Hr
Restaurant Service
📞0927171767/0988193386
Decore👉 @bellaoccasion
📍Salite Mihret Mebrat, Figa Mazoria
📞+251988786168/+251982413001
cake 👉 Luli Cake
📍figa, next to belhamsen building, 1st floor
📞0911940575
Makeup 👉 @makeup_by_kal
📍 bole medhanialem, southget plaza
📞096 108 6977
Cloth 👉 @selam_design_
📍 bole medhanialem, berhane adere
building
📞 094 737 3131
Production 👉 @diamond_luxury_photography_
📍bole,
📞09 94 737 3131
❤️ አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ ❤️
👇ሁሉም መረጃዎች ለማግኘት ከታች ያለው link ይጫኑ👇
All social media info:
ON THIS CHANNEL WE STREAM
• COUPLES GAME
• Explore Places
• Funny videos
• Couples videos
• Vlogs
• Product review
• Reacts
• Pranks
• Advice
Join this channel to get access to perks:
HASHTAG
#samandliha #Couple #ethiopia #love #vlog #habeshacouples #psychocouple
#prank #bestprankinethiopia #bestprank
In this Video; key words
Sam and liha, Ethiopian, teddy afro, tigrigna music, new drama, Ethiopian movie, Ethiopian music, rophnan
seifu on ebs, ebs, ebs tv, fana tv, 9 shi , amharic film, betoch, Ethiopian drama, Ethiopian news, ethiopian comedy,
new ethiopian movie, new Ethiopian Amharic drama, new Ethiopian drama, besentu, beheg amlak , ambar drama
gap coverage, van insurance, home insurance compare, cheap van insurance, temporary van insurance, house insurance, home insurance, private healthcare, house insurance quotes, landlord insurance, home insurance quotes, van insurance quotes, auto insurance quote, building insurance, private health insurance, public liability insurance, funeral cover, critical illness cover, life insurance, professional indemnity insurance, life insurance quotes
Crypto voucher, ledger crypto wallet, crypto for dummies, buy crypto with PayPal, Gemini credit card, luno trading
Medical negligence solicitors, nlra, breach of trust, slip and fall lawyer, disability lawyers, best divorce lawyers near me
thanks for watching!
lawyers near me , ይቅርታ ጠይቀናል…..
ውድ ቤተሰቦቻችን
ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 ከመጀመሪያው ጀምሮ አብራቹን ስለነበራቹ ስናጠፍ ተቆጥታቹን ጥሩ ተመኝታችሁልን ሰንደሰት ተደስታቹ ስናዝን አዝናቹ ❤️🫡 እግዚአብሄር ያክብራቹ
አየ ጊዜ ጦርነት እሚባል ኣይኑ ይጥፋ ለምን የትግርኛ ሙዚቃ ከፈታችሁ ተብሎ የትግራይ ወጣቱ ይገደል ነበር 😢😢😢 ለሁሉም ነገር ፍቅር እሚመስል የለም የድሮ ፍቅራችን ፈጣሪ ይመልስልን ሰላም ለሁሉ የሰው ፍጡር
Wow wish you long life's you guy's soooooo beautiful
እድሉን ስለሰጣችሁን አብረን ስለስራን እኛም እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን 🙏
የተሳካ እና ምርጥ ፕሮግራም ነበር🎉🎉🎉
ትዳራችሁ ፣ ስራችሁ እንዳሁ ልጃችሁ ይባረክ
ወደፊትም ብዙ ስራዎችን አብረን እንደምንሰራ ተስፋ እናደርካለን
🙏 በድጋሜ በጣም እናመሰግናለን 🙏
Shekorinatat 🥰🥰
❤❤❤
ምንድነ የኤርትራ ሙዚቅ አበዛቹሁ ጭራሽ በኤርትራ ጉማዬ🤔
ዋው በጣም ደስ የሞትሉ ጥዶች ናችሁ እና ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ እደሚል ተስፋ አደርጋለሁ
ደሞ ምግቦቹ በጣም ደስ ይላሉ ኬቲዎችን ባለፈው የቤተሰብ ፕሮግራም ሰርተው ምግቦቻቸውን ቀምሼው ነበር በጣም ነው የወደድኳቸው ፈጣሪ እጃቸውን ይመርቅላቸው በርቱልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
የኔ ውዶች❤
❤❤❤🎉
from🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Aseyyy xbukat btami zfetwekum Congra wedkum yebiyelkum🎉🎉🎉
ፍትውትው ሊየ ሽኮረይ❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ❤❤🎉 ልጃቹን ፈጣሪ በጥበብና ብሞገስ ያሳድግላቹ ❤❤🎉
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ስታምሩ ደሞ ልጃችሁም እድግ ይበልላችው ሊያዬ እናትነት በጣም አምሮብሻል
ድምፅ የለውም
❤❤❤❤❤❤❤❤ናይኤል ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤ናንይኤልፈጣሪያሳድግ ❤❤
አማረኛ እያወራችሁ በአማረኛ እየሰራችሁ ፕሮግራሙ ትግረኛ ና ኦሮሞኛ ሊሀ ትልቅ ዘረኝነት አለብሽ እዚህ የደረሽው በሁላችንም መሆኑን አትርሽ
እንኳን ለዚ ክብር አበቃቹ ልጃችውን ፈጣሪ ያሳድግላቹ።
ግን ግን አንድ አማርኛ ዘፈን የለም🤔🤔🤔🤔
አማርኛ ዘፈን ብላቹ የከፈታችውት የራያ አማርኛ ነው🤔🤔🤔🤔ትዝብት ነው ትርፉ ወጣት የከተማ ልጅ ሆኖ የዚን ያክል ዘረኝነት 🤔በዛላይ ማስመሰል ኦሮሞኛ ዘፈን ጋጋታ 🤔🤔🤔
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳግላችሁ❤❤❤❤ሊዬ እናትነት ተስማምቶሻል እንዳትከሺ ቶሎ ድገሚ እሺ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤
ሀይ ላሌ ጉማ ራያ ራዩማ ❤❤❤❤❤አሆ ገና ነው ገና ነው የቆቦ ልጂ የሮቢቱ 🎉እንኳን ስውዬው አይናለው ብርቱ አማራው ተራራው ተገፍቶ ማይወድቀው 🎉🎉🎉 በእውነት በጣም ደስ ይላል ልጃችችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
ለምኑ ነው ይቅርታ እምጠይቁት ምን አጠፋቻሁ በተረፈ እወዳችሆለሁ
አላህ በሰላም ያሳድግላችሁ እኔም ስምንት ወር እርጉዝ ነኝ በሰላም ተገላግዬ ልጄን አቅፌ ለመደሰት ያብቃኝ ❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤
Wowwww❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክርስትና ተብሎ በጭፈራ አይ የመጨረሻው ዘመን😢😢😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ዉዶች❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹ በመጀመር በጣም ነው የምወዳቹ እናተን ማግኘት እፈልጋለው 🎉🎉🎉
የናይኤል እናትና አባት እግዚያብሄር ይባርካችሁ እንደአብርሀም ዘራችሁን ያብዛው የወለዳችሁት ይደግ።❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉደች ስታምሩ እኾ ፍቅራቹ ብዝት ይበልልኝ ባባየይ እድግ በል❤
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ግን ልጃቹሁን ምድያላይ አታውጡ ብዙ ሰው ያያል❤❤